ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የቼልሲ እና ሀል ሲቲ ጨዋታ ምን አሳየን ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የቼልሲ እና ሀል ሲቲ ጨዋታ ምን አሳየን ?
የቼልሲ እና ሀል ሲቲ ጨዋታ ምን አሳየን ?

አዲስ አዳጊው ክለብ ሀል ሲቲ አሁንም ጥሩ የውድድር ዘመን ማሳለፉን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ቼልሲ በሁለተኛው አጋማሽ የተሻለ ኳስ ቁጥጥር ቢኖረውም ሀል ሲቲም ጥሩ የግብ እድሎችን ፈጥሮ ነበር።

ሀል ሲቲ ጨዋታውን በጥሩ ሁኔታ የመሩ ሲሆን በመጨረሻ ደቂቃ የማሸነፍ ጎል ለማግኘት ተቃርበውም ነበር።

ቼልሲ በበኩሉ እስቴቫኦ እና ዌልቤክን በመቀየር ውጤቱን ለመለወጥ ቢሞክርም አልተሳካለትም።

በዚህ አመት ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ላደገው ሀል ሲቲ ውጤቱ አጀማመሩን የበለጠ አሳምሮለታል።

ሁል ሲቲ በውድድር ዘመኑ ያደረጋቸውን አራት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አልተሸነፈም።

ሰማያዊዎቹ በተለይም የኋላ መስመራቸው ክፍተት እንዳለበት የታየበት ጅማሮ አድርገዋል።

በዛሬው ጨዋታ የቼልሲ ጠንካራ የፊት መስመር የቡድኑን የኋላ መስመር ድክመት መሸፈን ተስኖታል።

ቼልሲ በአሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ እየተመራ የመጀመሪያ ጨዋታውን በአቻ ውጤት አጠናቋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች