ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአለም ዋንጫ ፍፃሜ በሞሮኮ ይካሄዳል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአለም ዋንጫ ፍፃሜ በሞሮኮ ይካሄዳል ?
የአለም ዋንጫ ፍፃሜ በሞሮኮ ይካሄዳል ?

የ 2030 አለም ዋንጫ ውድድር በስፔን ፣ ፖርቹጋል እና ሞሮኮ አዘጋጅነት እንደሚካሄድ ይታወቃል።

የፍፃሜው ጨዋታ በሞሮኮ እንደሚካሄድ የሞሮኮ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፋውዚ ሌይካ ተናግረው ነበር።

ይሁን እንጂ ፊፋ የፌዴሬሽኑን ፕሬዝዳንት ንግግር ውድቅ አድርጓል።

የፊፋ ቃል አቀባይ የአለም ዋንጫ ፍፃሜው በሞሮኮ አዘጋጅነት ይካሄዳል መባሉን አስተባብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች