ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአመቱ ምርጥ ክለብ ማን ይሆናል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአመቱ ምርጥ ክለብ ማን ይሆናል ?
የአመቱ ምርጥ ክለብ ማን ይሆናል ?

የ 2026 ባሎን ዶር ሽልማት እጩዎች ይፋ በመደረግ ላይ ይገኛል።

የአመቱ ምርጥ እግር ኳስ ክለብ አምስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት :-

- አርሰናል
- ባየር ሙኒክ
- ፒኤስጂ
- ቦዶ እና
- ፍላሚንጎ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች