የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ታውቋል !

የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ታውቋል !
የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ኒኮ ኦሬሊ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል።
በምርጫው :-
- ረያን ሼርኪ
- ክሩፒ
- ኮቢ ማይኖ
- ዶውማን ኤና
- ንጉሞሀ በእጩነት የቀረቡ ተጨዋቾች ነበሩ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe