የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ታውቋል !

የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ታውቋል ! የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( ፒኤፍኤ ) የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ኒኮ ኦሬሊ የተጨዋቾች የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጨዋች በመሆን መመረጥ ችሏል። በምርጫው :- - ረያን ሼርኪ - ክሩፒ - ኮቢ ማይኖ - ዶውማን ኤና - ንጉሞሀ በእጩነት…


