ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርሰናል የጉማሬሽ ዝውውር ከምን ደረሰ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርሰናል የጉማሬሽ ዝውውር ከምን ደረሰ ?
የአርሰናል የጉማሬሽ ዝውውር ከምን ደረሰ ?

አርሰናል ብሩኖ ጉማሬሽን ለማስፈረም በግል ከተጨዋቹ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተነግሯል።

መድፈኞቹ አሁን ላይ ለኒውካስል ዩናይትድ 8️⃣2️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማቅረብ ማዘጋጀታቸው ተገልጿል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ተጫዋቹን ለመውሰድ በግላቸው ከፍተኛ ግፊት እያደረጉ መሆኑን ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል።

ብራዚላዊው አማካይ ብሩኖ ጉማሬሽ ከዚህ በፊት አርሰናልን መቀላቀል እንደሚፈልግ ማሳወቁ አይዘነጋም።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች