የአርጀንቲና ተጨዋቾች ቅጣት ተጣለባቸው !

የአርጀንቲና ተጨዋቾች ቅጣት ተጣለባቸው !
በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ወቅት የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ የአርጀንቲና ተጨዋቾች ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
በዚህም መሰረት የአርጀንቲና አማካይ ፓራዴዝ በፊፋ የአስር ጨዋታዎች ቅጣት ተጥሎበታል።
ፓራዴዝ በወቅቱ የሴፔንን ተጨዋች ጋርሺያን አንገቱን ሲይዘው እንዲሁም ጋቪን መሬት ላይ ሲጥለው ተስተውሎ ነበር።
ሮድሪ ደስታውን ለመግለጽ ሲሮጥ ሆዱን የመታው የአርጀንቲና ተከላካይ ሞሊና በበኩሉ የሰባት ጨዋታ ቅጣት ተጥሎበታል።
በተጨማሪም ሁለቱ ተጨዋቾች የ 90ሺህ ዶላር የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል።
የአርጀንቲና ተጨዋች ቲያጎ አልማዳ በበኩሉ የአንድ ጨዋታ እና 30ሺህ ዶላር ገንዘብ ቅጣት ተላልፎበታል።
ከስፔን በኩል ጋቪ የአንድ ጨዋታ ቅጣት እና የ 30ሺህ ዶላር የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል።
የአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ቡድኑ ላሳየው ፖለቲካዊ ይዘት ያለው መልዕክት 321ሺህ ዶላር የገንዘብ ቅጣት ተወስኖበታል።
በተጨማሪም ብሔራዊ ቡድኑ በቀጣይ በሚያደርጋቸው ሁለት የሜዳ ጨዋታዎች ደጋፊዎችን በግማሽ ቀንሶ እንዲያስገባ ታዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe