የአርጀንቲና ተጨዋቾች ከአሜሪካ ድጋፍ አገኙ !

የአርጀንቲና ተጨዋቾች ከአሜሪካ ድጋፍ አገኙ !
የአርጀንቲና ተጨዋቾች ከእንግሊዝ ጨዋታ በኋላ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ፅሁፍ አስመልክተው ነበር።
ተጨዋቾቹ ያስመለከተቱ መልዕክት በእንግሊዝ የተወሰደ ግዛት እንዲመለስ የሚጠይቅ ነበር።
ድርጊቱን የእንግሊዝ ፖለቲከኞች በይፋ የተቃወሙ ሲሆን ፊፋ ቅጣት እንዲጥልባቸውም ጠይቀዋል።
የአሜሪካ መንግሥት በበኩሉ የአርጀንቲና ተጨዋቾች ያንን ማድረግ መብታቸው ነው ሲል ድጋፍ አድርጓል።
የአለም ዋንጫው አዘጋጅ ግብረሀይል ሀላፊ “ በአሜሪካ የመናገር ነፃነት አለ እዚህ ያንን ማድረግ ይችላል መብታቸው ነው " ብለዋል።
ተጨዋቾቹ ስፔንን ካሸነፉ አርማውን እንዲያሳዩ ከነጩ ቤተ መንግሥት ፍቃድ እንደተሰጣቸው ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe