ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ምን ገጠመው ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ምን ገጠመው ?
የአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ምን ገጠመው ?

የአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን ሲስተም በግብፅ መረጃ ጠላፊዎች እጅ መግባቱ ተነግሯል።

የአርጀንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን በበኩሉ ሲስተሙ ተጠልፎ ስለመሆኑ ምርመራ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል።

ጠላፊዎች ገፁን ተጠቅመው ለበርካታ ጋዜጠኞች “ ፍትህ ” ለግብጽ እና አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን የሚል ኢሜይል መላካቸው ተገልጿል።

እግርኳስ ፌዴሬሽኑ በአንዱ ገፁ ለጋዜጠኞች መልዕክቶች መላካቸውን አረጋግጧል።

ጠላፊዎቹ ባስቀመጡት መልዕክት " ሜዳ ላይ ፍትህ ከሌለ በኔትዎርካችሁ ሰላም አትጠብቁ " ሲሉ መፃፋቸው ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች