ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት በፍፃሜው ለምን አይገኙም ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት በፍፃሜው ለምን አይገኙም ?
የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት በፍፃሜው ለምን አይገኙም ?

የአርጀንቲናው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ሚሌ በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ እንደማይገኙ አሳውቀዋል።

ፕሬዝዳንቱ የማይገኙት ጨዋታውን እዛ ሆነው ካዩ መጥፎ እድል ይገጥማል በሚል እምነት መሆኑን ገልጸዋል።

በዚህም ምክንያት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ጨዋታውን ካዩበት ቦታ ሆነው እንደሚከታተሉ ተናግረዋል።

“ ወደ ኒውዮርክ አልሄድም ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እንዳደረኩት ከእህቴ ጋር በተመሳሳይ ቦታ አያለሁ ” ሲሉ ተደምጠዋል።

አክለውም " ይህንን የማደርገው ጥሩ እድል እንዲመጣ ባለኝ አጉል እምነት ነው " ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች