የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት ተጨዋቾቹን ተቹ !

የአርጀንቲና ፕሬዝዳንት ተጨዋቾቹን ተቹ !
የአርጀንቲናው ፕሬዝዳንት ዣቪየር ሚሌ የሀገሪቱን ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች ድርጊት ተችተዋል።
የአርጀንቲና ተጨዋቾች ትላንት እንግሊዝን ካሸነፉ በኋላ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው አርማ አስመልክተው ነበር።
ተጨዋቾቹ ያነሱት የፖለቲካ ጉዳይ “ በዲፕሎማሲ ጥበብ እንጂ በተራ ፅሁፍ የሚመለስ አይደለም "ሲሉ ተችተዋል።
“ ይሄ እግርኳስ ብቻ ነው “ ያሉት ፕሬዝዳንቱ ጉዳዩን አታወሳስቡ ተጨዋቾቹ የዲፕሎማሲ አካል አይደሉም ብለዋል።
ድርጊቱን " ኃላፊነት የጎደለው “ ሲሉ ፕሬዝዳንት ዣቪየር ሚሌ ገልጸዋል።
የእንግሊዝ ፖለቲከኞች በድርጊቱ የተሳተፉ የአርጀንቲና ተጨዋቾች እንዲቀጡ ለፊፋ ደብዳቤ መፃፋቸውን ገልፀዋል።
ተጨዋቾቹ ያስመለከቱት ፅሁፍ እንግሊዝ እና አርጀንቲና ከዚህ በፊት በይገባኛል ጥያቄ የተዋጉበትን ደሴት ይመለከታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe