የአየር መንገዶች የወዳጅነት ውርርድ !

የአየር መንገዶች የወዳጅነት ውርርድ !
ዛሬ ምሽት በአለም ዋንጫው እንግሊዝ እና ኖርዌይ የሚያደርጉት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ይጠበቃል።
ይህንን ጨዋታ ተከትሎ የሁለቱ ሀገራት አየር መንገዶች የወዳጅነት ውርርድ ማድረጋቸው ተገልጿል።
የሚሸነፈው ሀገር አየር መንገድ የኢንስታግራም ማህበራዊ ትስስር ገፁን አርማ ለአንድ ቀን በአሸናፊው እንደሚቀይር ተገልጿል።
የኖርዌይ አየር መንገድ ለተቀናቃኙ የውርርድ ሀሳቡን ማቅረቡ ተነግሯል።
የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እኩለ ሌሊት 6:00 ሰዓት ይጀመራል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe