የአፍሪካ ቡድኖች ስንት አገኙ ?

የአፍሪካ ቡድኖች ስንት አገኙ ?
በአለም ዋንጫ የተካፈሉ የአፍሪካ ብሔራዊ ቡድኖች ከፍተኛ ገንዘብ ማግኘት ችለዋል።
በውድድሩ እስከ ሩብ ፍፃሜ መጓዝ የቻለችው ሞሮኮ 31.1 ሚልዮን ዶላር ማግኘት ችላለች።
ሞሮኮ የተሰጣት ገንዘብ ለአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ከሚሸለመው ገንዘብ በሶስት እጥፍ የበለጠ ሆኗል።
ከአስራ ስድስት ውስጥ የተሰናበተችው ግብፅ በበኩሏ 17.5 ሚልዮን ዶላር ተቀብላለች።
ሌሎች ቡድኖች ስንት አገኙ ?
- ሞሮኮ :- 31.1 ሚልዮን ዶላር
- ግብፅ :- 17.5 ሚልዮን ዶላር
- ሴኔጋል ፣ አልጄሪያ ፣ ኮንጎ ፣ ኬፕ ቨርዴ ፣ ኮትዲቫር ደቡብ አፍሪካ እና ጋና :- 13.5 ሚልዮን ዶላር
- ቱኒዚያ :- 10.5 ሚልዮን ዶላር ማግኘት ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe