የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ስፔን ከ አርጀንቲና ጋር እያደረጉ የሚገኙት ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በአርጀንቲና በኩል ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
- ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በመጀመሪያው አጋማሽ በጉዳት በኦታሜንዲ ተቀይሮ ወጥቷል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ስፔን 64% - 36% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
- አርጀንቲና በመጀመሪያው አጋማሽ ምንም ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ አላደረገችም።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe