የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን እያደረገ የሚገኘው ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በኤቨርተን በኩል ብሬናን ጆንሰን እና አርምስትሮንግ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ዩናይትድ 53% - 47% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
⏩ በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለቱ ቡድኖች አንድ ኢላማውን የጠበቀ የግብ ሙከራ አድርገዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe