ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ጥሏል !

ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ጥሏል !
ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን ያደረገውን ሶስተኛ ሳምንት የሊግ መርሐ ግብር 2ለ2 አጠናቋል።
የማንችስተር ዩናይትድን ጎሎች ብሪያን ምቤሞ እና ቤንጃሚን ሼሽኮ አስቆጥረዋል።
የኤቨርተንን የአቻነት ጎሎች ታይሪክ ጆርጅ እና ሚትላንድ ኔልስ ከመረብ አሳርፈዋል።
የሊግ ደረጃቸው ?
8️⃣ ኤቨርተን :- 5 ነጥብ
1️⃣1️⃣ ማንችስተር ዩናይትድ :- 4 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
ሐሙስ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሳባህ ( ucl )
ቅዳሜ - ቶተንሀም ከ ኤቨርተን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe