የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?

የእንግሊዝ አሰላለፍ ምን ይመስላል ?
ኖኒ ማዱኬ በዛሬው የኖርዌይ ጨዋታ የአሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል የመጀመሪያ ተመራጭ መሆኑ ተገልጿል።
ማዱኬ በሜክሲኮ ጨዋታ ተጠባባቂ ሆኖ የክለብ የቡድን አጋሩ ቡካዩ ሳካ በቋሚነት ተሰልፎ እንደነበር ይታወሳል።
በሌላ በኩል በዛሬው ጨዋታ ኤዝሪ ኮንሳ በቀኝ መስመር ቦታ ተሰልፎ እንደሚጫወት ተነግሯል።
በአለም ዋንጫው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ኮንሳ በመሐል ተከላካይ ቦታ ተሰልፎ ማገልገሉ አይዘነጋም።
በዚህ አለም ዋንጫ ውድድር ኖኒ ማዱኬ በሶስት ጨዋታዎች በቋሚነት የሚሰለፍ ይሆናል።
ጆን ስቶንስ በበኩሉ በመሐል ተከላካይ ቦታ በቋሚነት ይሰለፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነግሯል።
ቶማስ ቱሄል መሐል ሜዳው ላይ ኮንሳን ከማርክ ጉሂ ማጣመር ቢመርጡም ኮንሳን ዛሬ በቀኝ መስመር ቦታ ለማሰለፍ አስበዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe