“ የእንግሊዝ ጨዋታ ለእኔ ልዩ ነው ” ሊዮኔል ሜሲ

“ የእንግሊዝ ጨዋታ ለእኔ ልዩ ነው ” ሊዮኔል ሜሲ
አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በአለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እንግሊዝን ለመጀመሪያ ጊዜ ይገጥማል።
ስለ እንግሊዝ ጨዋታ የተጠየቀው ሊዮኔል ሜሲ
“ ከትልቅ ቡድን ጋር የሚደረግ ጨዋታ ሁልጊዜም የተለየ ነው ” ብሏል።
“ ከዚህ በፊት እንግሊዝ ጋር ተጫውቼ አላውቅም ” ያለው ሜሲ “ ስለዚህ ጨዋታው ለእኔ ልዩ ይሆናል ” ሲል ተደምጧል።
ነገርግን “ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ነው በደንብ መዘጋጀት አለብን “ ሲል ቡድኑን አሳስቧል።
አክሎም “ ይሄ ቡድን ታሪክ ለመስራት ጥረት ማድረግ አያቆምም ሌላ ደረጃ ተሻግረናል በቀጣይ ጨዋታም በድጋሜ እንሞክራለን ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe