የካራባኦ ካፕ ተጋጣሚዎች ተለይተዋል !

የካራባኦ ካፕ ተጋጣሚዎች ተለይተዋል !
የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ አራተኛ ዙር መርሐ ግብር ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ሊቨርፑል ከ ቼልሲ
⏩ ፍሌትውድ ከ አርሰናል
⏩ ማንችስተር ሲቲ/ኖርዊች ከ ብራይተን
⏩ ኤቨርተን ከ ኒውካስል ዩናይትድ
⏩ በርንማውዝ ከ አስቶን ቪላ ጋር ተደልድለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ አራተኛ ዙር መርሐ ግብር ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ሊቨርፑል ከ ቼልሲ
⏩ ፍሌትውድ ከ አርሰናል
⏩ ማንችስተር ሲቲ/ኖርዊች ከ ብራይተን
⏩ ኤቨርተን ከ ኒውካስል ዩናይትድ
⏩ በርንማውዝ ከ አስቶን ቪላ ጋር ተደልድለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe


