የኮትዲቯር የጎል ምንጭ : ኒኮላስ ፔፔ

የኮትዲቯር የጎል ምንጭ : ኒኮላስ ፔፔ
ኒኮላስ ፔፔ ኮትዲቯር በአለም ዋንጫው ካስቆጠረቻቸው ግቦች ውስጥ በግማሹ ላይ ቀጥተኛ የግብ ተሳትፎ አለው።
ፔፔ ብሔራዊ ቡድኑ ኩሩሳኦን አሸንፎ ወደ ጥሎ ማለፉ መግባቱን ባረጋገጠበት ታሪካዊ አጋጣሚ ሁለቱን የማሸነፊያ ጎሎች አስቆጥሮ ነበር።
የ 31ዓመቱ የቪያሪያል ተጫዋች ፔፔ በምሽቱ የኖርዌይ ጨዋታ ለሀገሩ የግብ አማራጮችን ከሚፈጥሩ የቡድኑ ተጫዋቾች ቅድሚያውን ይወስዳል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe