ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የኮዲ ጋክፖ የቶተንሀም ዝውውር ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የኮዲ ጋክፖ የቶተንሀም ዝውውር ?
የኮዲ ጋክፖ የቶተንሀም ዝውውር ?

የኔዘርላንዳዊው ተጨዋች ኮዲ ጋክፖ የቶተንሀም ዝውውር ሁኔታ እስካሁን እድገት አለማሳየቱ ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ቶተንሀም አሁንም በተጨዋቹ ላይ ፍላጎት እንዳለው እና ወኪሎቹን ማነጋገሩ ተዘግቧል።

በሁለቱ ክለቦች መካከል ግን እስካሁን የተደረገ ድርድር እንደሌለ ተገልጿል።

ሊቨርፑል የአጥቂ አማካዩ ኮዲ ጋክፖ አይሸጥም የሚል አቋም እንዳለው ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች