ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የዋንጫው አሸናፊነት ግምት የስፔን ነው ” ዲዲዬ ዴሾ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የዋንጫው አሸናፊነት ግምት የስፔን ነው ” ዲዲዬ ዴሾ
“ የዋንጫው አሸናፊነት ግምት የስፔን ነው ” ዲዲዬ ዴሾ

የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዲዲዬ ዴሾ የዋንጫውን አሸናፊነት ግምት ለስፔን ሰጥተዋል።

“ ስፔንን በደንብ እናውቃታለን ፤ የወቅቱ የአውሮፓ ሻምፒዮን ነች ” ያሉት ዴሾ ከዚህ በፊት ሁለቴ አሸንፈውናል ብለዋል።

ከውድድሩ በፊት ፈረንሳይ የአሸናፊነት ግምት ማግኘቷን የገለፁት አሰልጣኙ “ ነገርግን ስፔን ነች “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ስፔን ብዙ ጥንካሬዎች ያሏት በጣም ምርጥ ቡድን ነው “ ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች