ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የዩናይትድ የሉዊስ ሀል ዝውውር ሁኔታ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የዩናይትድ የሉዊስ ሀል ዝውውር ሁኔታ ?
የዩናይትድ የሉዊስ ሀል ዝውውር ሁኔታ ?

ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ ክረምት የግራ መስመር ቦታውን ለማጠናከር ተጨዋች እየተመለከተ ይገኛል።

ቀያዮቹ ሰይጣኖች ኢላማ ያደረጉት የኒውካስል ዩናይትዱን ሉዊስ ሀል እንደሆነ ሲገለፅ ነበር።

ይሁን እንጂ ማንችስተር ዩናይትዶች ተጫዋቹ ክለቡን ለመቀላቀል ፍላጎት ካላሳየ ወደ ዝውውሩ የመግባት ፍላጎት የላቸውም ተብሏል።

ምክንያቱም ኒውካስል ዩናይትድ ከፍተኛ የዝውውር ሂሳብ ስለሚጠይቅ መሆኑ ተዘግቧል።

ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ሉዊስ ሀል በእርግጠኝነት ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል ይፈልጋል ሲሉ ፅፈዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች