የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ በአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የአመቱ መጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።

የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ በአሰልጣኝ ማይክል ካሪክ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የአመቱ መጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎችን ይፋ አድርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ⏩ ማርከስ ራሽፎርድ እና ⏩ ኮቢ ማይኖ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል። የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ @tikvahethsport @kidusyoftahe


