የዩኤፋ ሀላፊ በፍፃሜው ለምን አልተገኙም ?

የዩኤፋ ሀላፊ በፍፃሜው ለምን አልተገኙም ?
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሴፈሪን በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ላይ አልተገኙም ነበር።
አሌክሳንደር ሴፈሪን በፍፃሜው ያልተገኙት ፊፋን በመቃወም አድማ አድርገው መሆኑ ተገልጿል።
በአለም ዋንጫ ውድድሩ ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት አለ በሚል ዩኤፋ ፊፋን መቃወሙ ተዘግቧል።
ዩኤፋን ካስቆጡ ክስተቶች መካከል ዶናልድ ትራምፕ የባሎጉንን ቀይ ካርድ ማሰረዛቸው አንዱ መሆኑ ተነግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe