የደቡብ ኮርያ ፕሬዝዳንት ትዕዛዝ ሰጡ !

የደቡብ ኮርያ ፕሬዝዳንት ትዕዛዝ ሰጡ !
የደቡብ ኮርያ ፕሬዝዳንት ሊ ጄ ሚዩንግ የሀገሪቱ ስፖርት ሚንስቴር ብሔራዊ ቡድኑ ያሳየውን ደካማ እንቅስቃሴ መርምሮ ሪፖርት እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።
የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሆንግ ሚዩንግ በገዛ ፍቃዳቸው ከሀላፊነት መልቀቃቸው ተገልጿል።
ፕሬዝዳንት ሊ በተመዘገበው ውጤት "ግራ እንደተጋቡ" በመግለፅ
ፌዴሬሽኑ ዋና አሰልጣኝ ሆንግን መሾማቸውን ተችተዋል።
ፕሬዝዳንቱ አሰልጣኝ ቅጥር ሲፈፀም "ብቃት" ቅድሚያ እንዳልተሰጠው ገልፀዋል።
አሰልጣኙ ከሀፊነት በገዛ ፈቃዳቸው ከለቀቁ በኃላ “ በአለም ዋንጫው ለተመዘገበው ደካማ ውጤት ሙሉ ሀላፊነቱን እኔ እወስዳለሁ “ ብለዋል።
ፕሬዝዳንቱ በሰጡት መመሪያም “ ከግብር ከፋዩ ህዝብ ላይ በጀት ተፈቅዶላቸው ለተመዘገበው ውጤት ስፖርት ሚንስትሩ መርምሮ ያሳውቀኝ “ ሲል ጠይቀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe