የፈረንሳይ ማረፊያ የቱሪስት መዳረሻ ሆኗል !

የፈረንሳይ ማረፊያ የቱሪስት መዳረሻ ሆኗል !
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ነገ ከስፔን ላለበት የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ወደ ዳላስ አምርቷል።
ብሔራዊ ቡድኑ በዳላስ ያረፈበት ሆቴል በከተማው የበርካታ ቱሪስቶች መዳረሻ መሆኑ ተነግሯል።
የብሔራዊ ቡድኑ ማረፊያ ሆቴል በር ላይ የቱሪስቶች ባስ መቆሙ ተነግሯል።
በስፍራው ተሰበሰበው ህዝብ ኪሊያን ምባፔን ለማየት እየጠየቀ መሆኑ ተነግሯል።
የፈረንሳይ እና ስፔን ጨዋታ ነገ ምሽት 4:00 ሰዓት በዳላስ ስታዲየም ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe