ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የፊፋ ዳኝነት ላይ የቀረበው ትችት መሰረተ ቢስ ነው ” ፔርሉጂ ኮሊና

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የፊፋ ዳኝነት ላይ የቀረበው ትችት መሰረተ ቢስ ነው ” ፔርሉጂ ኮሊና
“ የፊፋ ዳኝነት ላይ የቀረበው ትችት መሰረተ ቢስ ነው ” ፔርሉጂ ኮሊና

የፊፋ ዳኞች ኮሚቴ ሊቀ መንበር ፔርሉጂ ኮሊና አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን ያቀረቡትን ትችት “ መሰረተ ቢስ ” ሲሉ አጣጥለውታል።

የግብፅ አሰልጣኝ ሆሳም ሀሰን በአርጀንቲና ጨዋታ በዳኞች ተበድለናል በማለት ጠንካራ ትችት መሰንዘራቸው ይታወሳል።

የዳኞች ኮሚቴ ሀላፊ ፔርሉጂ ኮሊና በበኩላቸው “ ማንም ሰው የፊፋ ዳኝነት በሌላ አካል ተፅዕኖ ይደረግበታል ማለት አይችልም ” ብለዋል።

የቀረበውን ትችት “ እውነት ያልሆነ መሰረተ ቢስ ” ሲሉ የገለፁት ሀላፊው በስፖርቱ ውስጥ ለዚህ ቦታ የለንም ሲሉ ተደምጠዋል።

አክለውም " ማንም ሰው በአለም ዋንጫ ዳኝነት ታማኝነት ላይ ጥያቄ ሊያነሳ አይችልም ” ሲሉ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች