ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የፍፃሜው ጥበቃ እና ታዳሚያኖች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የፍፃሜው ጥበቃ እና ታዳሚያኖች !
የፍፃሜው ጥበቃ እና ታዳሚያኖች !

የአለም ዋንጫ ፍፃሜን ዛሬ ምሽት የሚያስተናግደው የሜት ላይፍ ስታዲየም ከፍተኛ የድሮን ጥበቃ እንደሚደረግበት ተገልጿል።

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልዶ ትራምፕ መገኘትን ተከትሎ እያንዳንዱ ሁነቶች ላይ የአሜሪካ መንግስት ጥብቅ ክትትል ያደርጋል።

በምሽቱ የፍፃሜ መርሐ ግብር ከፍተኛ ባለስልጣናት ሲገኙ :-

- የስፔን አምስተኛው ንጉስ ፍሊፔ
- የስፔን ጠቅላይ ሚንስተር ፔድሮ ሳንቼዝ
- የስፔን ስፖርት ሚንስቴር ሚላግሮስ ቶሎን
- የስፔን ባህል እና ስፖርት ዋና ፀሀፊ ማኑኤል ዩርቢስ ጨዋታውን በስታዲየም ይታደማሉ።

የጣምራ አዘጋጇ ካናዳ ጠቅላይ ሚንስተር ማርክ ካርኒ እና የሜክሲኮ ጠቅላይ ሚንስተር ክላውዲያ ሼንባውም ከሌሎች ከፍተኛ የመንግስት መሪዎች ጋር በስታዲየም ይገኛሉ።

የስፔን የ 2010 የአለም ዋንጫ አሸናፊ ከሆኑት የቡድኑ አባለት :-

- አሰልጣኝ ዴል ቦስኬ
- ኢከር ካሲያስ
- ካርለስ ፒዮል
- ፔፔ ሬይና
- ራውል አልቢዮል
- ሰርጂዮ ቡስኬት
- ዣቪ ሀርናንዴዝ
- አንድሬያስ ኢኔስታ
- ጂሰስ ናቫስ
- ፔድሮ
- ፈርናንዶ ቶሬስ
- ዴቪድ ቪያ በተደረገላቸው ግብዣ መሰረት በፍፃሜው መርሐ ግብር በስታዲየም የምንመለከታቸው ይሆናል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች