የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ ሪካርዶ ካላፊዮሪ ⏩ ረያን ሼርኪ ⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ⏩ ኮል ፓልመር ⏩ ጇ ፔድሮ ⏩ ማማዱ ሳንጋሬ ⏩ ዞላኪስ እና ⏩ ዊሳ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። @tikvahethsport @kidusyoftahe


