የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?

የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ? የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የነሐሴ ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል። በዚህም መሰረት :- ⏩ አሰልጣኝ ሚኬል አሬቴታ ⏩ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ ⏩ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ እና ⏩ አሰልጣኝ ሰርጅ ጃክሮቪች በእጩነት ቀርበዋል። @Tikvahethsport @kidusyoftahe


