የ ዴ ላ ፉንቴ እምነት በ ኡናይ ሲሞን !

የ ዴ ላ ፉንቴ እምነት በ ኡናይ ሲሞን !
የስፔን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ኡናይ ሲሞን ባለፈው የኦስትሪያ ጨዋታ ሪከርድ መስበር ችሎ ነበር።
ኡናይ ሲሞን በአለም ዋንጫው ለ 4️⃣6️⃣1️⃣ ደቂቃዎች ያህል ግብ ሳይቆጠርበት ተጉዟል።
በዚህም መሰረት በስፔን በካሲያስ ተይዞ የነበረውን ሪከርድ የግሉ ማድረግ ችሏል።
አሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ በክለቡ ስኬታማ ጊዜ ካሳለፈው ዴቪድ ራያ ይልቅ ኡናይ ሲሞን ምርጫቸው አድርገዋል።
ኡናይ ሲሞን ጉዳት ካልገጠመው ወይም አሰልጣኙ ሀሳባቸውን ካልቀየሩ በቀር በቁጥር አንድ ግብ ጠባቂነቱ ይቀጥላል።
ኡናይ ሲሞን በተከታታይ ሁለት ትልልቅ ውድድሮች የስፔን ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe