ዩራጓይ ታሪካዊ ተጨዋቿን በሀላፊነት ሾመች !

ዩራጓይ ታሪካዊ ተጨዋቿን በሀላፊነት ሾመች !
ከአሰልጣኝ ማርሴሎ ቤልሳ ጋር የተለያየችው ዩራጓይ የቀድሞ ታሪካዊ ተጨዋቿን ወደ ሀላፊነት አምጥታለች።
ዩራጓይ የቀድሞ የቡድኑን ኮከብ ዲያጎ ፎርላን የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አድርጋ ሾማለች።
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ተጨዋች ዲያጎ ፎርላን ብሔራዊ ቡድኑን እስከ መጋቢት ወር ይመራል።
ከመጋቢት ወር በኋላ ብሔራዊ ቡድኑ ውጤቱን ተመልክቶ እንደሚወስን ነው የተገለጸው።
ዲያጎ ፎርላን ከዋናው ብሔራዊ ቡድን ጎን ለጎን ወጣት ቡድኑን እስከ መጋቢት እንደሚያሰለጥን ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe