ዩራጓይ የቡድኑን የግል በረራ ሰረዘች !

ዩራጓይ የቡድኑን የግል በረራ ሰረዘች !
ዩራጓይ ለብሔራዊ ቡድኑ መመለሻ አዘጋጅታው የነበረውን የግል ጄት በረራ መሰረዟ ተገልጿል።
የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በረራውን የሰረዘው ቡድኑ ከአለም ዋንጫ በመሰናበቱ መሆኑ ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ ሁሉም ተጨዋቾች በመደበኛ በረራ ተጠቅመው እንደሚመለሱ ተዘግቧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe