ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዩናይትድን የመረጥኩት የአለም ትልቁ ክለብ ስለሆነ ነው ” ባሌባ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዩናይትድን የመረጥኩት የአለም ትልቁ ክለብ ስለሆነ ነው ” ባሌባ
“ ዩናይትድን የመረጥኩት የአለም ትልቁ ክለብ ስለሆነ ነው ” ባሌባ

ካሜሮናዊው አማካይ ካርሎስ ባሌባ ማንችስተር ዩናይትድን የአለም ትልቁ ክለብ ሲል ገልጿል።

ማንችስተር ዩናይትድን ለምን እንደመረጠ የተጠየቀው ባሌባ “ በጣም ቀላል ነው የአለም ትልቁ ክለብ ስለሆነ ነው ” ሲል መልሷል።

አክሎም “ ልጅ እያለሁ አባቴ ለትልቅ ክለብ እንደምጫወት ተናግሮ ማንችስተር ዩናይትድን ጠቅሶ ነበር “ ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች