ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! ማንችስተር ዩናይትድ ብራዚላዊውን አማካይ ኤደርሰን ከአታላንታ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ቀያዮቹ ሰይጣኖች ተጫዋቹን ተጨማሪ ክፍያን ጨምሮ በ 4️⃣5️⃣ ሚልዮን ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል። ተጨዋቹ በማንችስተር ዩናይትድ ለተጨማሪ አንድ አመት የመቆየት አማራጭ ያካተተ የአራት አመት ውል ይፈርማል። የ 26ዓመቱ አማካይ ኤደርሰን…

ተዛማጅ ታሪኮች