ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !
ዩናይትድ ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ !

ማንችስተር ዩናይትድ አንድሬ ሳንቶስን ለማስፈረም ከቼልሲ ጋር ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።

ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን አጠቃላይ 5️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ የዝውውር ሂሳብ ለማስፈረም ተስማምተዋል።

ቼልሲ ከተጨዋቹ የወደፊት ሽያጭ 1️⃣0️⃣% ድርሻ እንደሚኖረው ዘ አትሌቲክ በዘገባው ጠቅሷል።

ተጨዋቹ የህክምና ምርመራውን እንዲያደርግ ፍቃድ ሲሰጠው በግል ሙሉ ስምምነት ላይ መድረሱ ተጠቁሟል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች