ዩናይትድ ከተጨዋቹ ጋር ተለያይቷል !

ዩናይትድ ከተጨዋቹ ጋር ተለያይቷል !
የማንችስተር ዩናይትዱ ተጨዋች ቶቢ ኮልየር የሻምፒዮን ሺፑን ክለብ ዌስትብሮም በቋሚነት ተቀላቅሏል።
ቀያዮቹ ሰይጣኖች ተጨዋቹን በ ሶስት ሚልዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ ክፍያ መሸጣቸው ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ በተጨዋቹ ኮንትራት ውስጥ ከወደፊቱ ሽያጭ 40% ድርሻ የሚያስገኝ አንቀጽ አካተዋል።
ተጨዋቹ ባለፈው ግማሽ የውድድር አመት በዌስትብሮም በውሰት ማሳለፉ አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe