ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ከግብ ጠባቂው ጋር ይለያያል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ከግብ ጠባቂው ጋር ይለያያል !
ዩናይትድ ከግብ ጠባቂው ጋር ይለያያል !

የማንችስተር ዩናይትዱ ግብ ጠባቂ አልታይ ባይንዲር ሴልታቪጎን ለመቀላቀል መቃረቡን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ሴልታቪጎ ግብ ጠባቂውን የመግዛት አማራጭ ባካተተ የረጅም ጊዜ ውሰት ውል እንደሚያስፈርም ተገልጿል።

የ 28ዓመቱ ግብ ጠባቂ አልታይ ባይንዲር በ 2023 በ 5 ሚልዮን ዩሮ ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀሉ አይዘነጋም።

ሴልታቪጎ የግብ ጠባቂውን ደሞዝ የሚከፍሉ ሲሆን በአመቱ መጨረሻ ከ 4️⃣ ሚልዮን ዩሮ ጥቂት ባነሰ ገንዘብ በቋሚነት ማስፈረም ይችላሉ።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች