የሪያል ማድሪድ ስብሰባ ተጠናቋል !

የሪያል ማድሪድ ስብሰባ ተጠናቋል !
ሪያል ማድሪድ በቪንሰስ ጁኒየር ውል ማረዘም ዙሪያ ለመነጋገር ዛሬ ጠዋታ በክለቡ ዋና መስሪያ ቤት ስብሰባ ተቀምጦ ነበር።
አሁን ላይ የክለቡ ሀላፊ ጆዜ አንሄል ሳንቼዝ እና የመልማዮች ሀላፊ ጁኒ ካላፋት ቦታውን ለቀው ሲሄዱ ታይተዋል።
በሁለቱ ወገኖች መካከል ከስምምነት መደረስ አለመደረሱ እስካሁን አልተነገረም።
ሪያል ማድሪድ የቪንሰስ ጁኒየርን ጉዳይ ቅድሚያ እንደሰጠ እና በፍጥነት መፍታት እንደሚፈልግ ሲነገር ነበር።
የዛሬው የሁለቱ ወገኖች ድርድር ምናልባት የመጨረሻው ሊሆን እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe