ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ከፒኤስጂ አቻ ተለያይተዋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ከፒኤስጂ አቻ ተለያይተዋል !
ዩናይትድ ከፒኤስጂ አቻ ተለያይተዋል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከፒኤስጂ ጋር ያደረጉትን የወዳጅነት ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

ምባዬ ፒኤስጂን በመጀመሪያ ደቂቃ ቀዳሚ ያደረገ ቢሆንም ብሪያን ምቤሞ ማንችስተር ዩናይትድን አቻ አድርጓል።

በጨዋታው የማንችስተር ዩናይትዱ አማካይ ሜሰን ማውንት ጉዳት አጋጥሞት ወጥቷል።

ቀያዮቹ ሰይጣኖች ተጨማሪ አማካይ ላለማስፈረም ማውንትን ወደ ኋላ ስበው እያጫወቱ ዝግጅት ላይ ነበሩ።

ማንችስተር ዩናይትድ ረቡዕ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ሌላ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርግ ይሆናል።

ፒኤስጂ በበኩሉ ረቡዕ ምሽት ከአስቶን ቪላ ጋር የአውሮፓ ሱፐር ካፕ ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች