ዩናይትድ ወጣት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው !

ዩናይትድ ወጣት ተጨዋች ሊያስፈርም ነው ! ማንችስተር ዩናይትድ ኮሎምቢያዊውን ወጣት የተከላካይ አማካይ ክርስቲያን ኦሮዝኮ ለማስፈረም ቅድመ ስምምነት መፈፀማቸው ተገልጿል። ቀያዮቹ ሴጣኖች የኮሎምቢያ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጨዋች የሆነውን ክርስቲያን ኦሮዝኮ 18ዓመት ሲሞላው እንደሚያስፈርሙት ተነግሯል። ተጨዋቹ የኮሎምቢያ ከ 17ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን በአምበልነት እየመራ ቡድኑን…

