ዩናይትድ ወጣት ተጨዋች አስፈረመ !

ዩናይትድ ወጣት ተጨዋች አስፈረመ !
ማንችስተር ዩናይትድ ወጣቱን የክንፍ ተሰላፊ ታይናን ቶምፕሰን ከቶተንሀም ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።
ማንችስተር ዩናይትድ የ 18ዓመቱን የግራ ክንፍ ተሰላፊ ታይናን ቶምፕሰን በ 8️⃣ ሚልዮን ፓውንድ አስፈርሟል።
ቶተንሀም ከተጨዋቹ የወደፊት ሽያጭ ሀያ በመቶ እንደሚያገኙ ተዘግቧል።
ተጨዋቹ በታዳጊዎች የሊግ ውድድር ላይ በሰባት ጨዋታዎች ሰባት ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
ተጨዋቹ በቀጣይ በማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ቡድን ይሳተፋል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe