ዩናይትድ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ፈፅሟል !

ዩናይትድ የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ፈፅሟል !
ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ የእጅጌ ስፖንሰር ሺፕ ስምምነት መፈፀማቸውን ይፋ አድርገዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከ " Sumup " ጋር የእጅጌ አጋርነት ስምምነት ፈፅመዋል።
ስምምነቱ በክለቡ ታሪክ ከፍተኛው የእጅጌ ስፖንሰርሺፕ ክፍያ መሆኑ ተገልጿል።
ማንችስተር ዩናይትድ ከሀሙሱ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ጀምሮ የተቋሙን አርማ በእጅጌ ላይ ያስቀምጣል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe