ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታውን ተሸንፏል !

ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታውን ተሸንፏል !
ማንችስተር ዩናይትድ ከሬክሳም ጋር የቅድመ ውድድር የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታውን አድርጓል።
የወዳጅነት ጨዋታውን የሻምፒዮን ሺፑ ክለብ ሬክሳም 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
በጨዋታው አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ፈራሚ አንድሬ ሳንቶስ በክለቡ ማልያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰልፎ መጫወት ችሏል።
ቀያዮቹ ሴጣኖች ቀጣይ አርብ ከኖርዌዩ ክለብ ሮሰንቦርግ ጋር ሌላ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe