ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !
ዩናይትድ የወዳጅነት ጨዋታውን አሸንፏል !

ማንችስተር ዩናይትድ ከሮሰንበርግ ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል።

ለቀያዮቹ ሰይጣኖች የድል ጎሎችን ላሴይ ፤ ዚርኪዜ ፣ ዴቫኔይ ፤ ሀሪ አማስ እና ኢታን ዊሊያምስ አስቆጥረዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ወደ ስዊድን በማቅናት ሳምንት ቅዳሜ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ይጫወታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች