ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ የግራ ተመላላሽ አያስፈርምም !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ የግራ ተመላላሽ አያስፈርምም !
ዩናይትድ የግራ ተመላላሽ አያስፈርምም !

ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ምሽት አሊሀንድሮ ባልዴ እና ጆርጅ ሳሊናስን እንደማያስፈርም ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ይህም ማለት ዩናይትድ የግራ መስመር ተሰላፊ ሳያስፈርም የዝውውር መስኮቱን ያጠናቅቃል።

የቀያዮቹ ኢላማ የነበረው ጆርጅ ሳሊናስ በክለቡ ሬሲንግ ሳንታንደር እንደሚቆይ ተገልጿል።

ቡድኑ በቀጣይ ከሉክ ሾው ቀጥሎ ዲያጎ ዳሎት እና ማዝራዊን ቦታ ቀይሮ በአማራጭነት ለመጠቀም ይገደዳል።

የ 19ዓመቱ ሀሪ አማስ ሌላኛው አማራጭ ሲሆን ፓትሪክ ዶርጉ በማይክል ካሪክ ስር እንደ ክንፍ ተጨዋች ያገለግላል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች