ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ዩሪ ቴሊማንስን ሊያስፈርም ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ዩሪ ቴሊማንስን ሊያስፈርም ነው !
ዩናይትድ ዩሪ ቴሊማንስን ሊያስፈርም ነው !

ማንችስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊውን የአስቶን ቪላ አማካይ ዩሪ ቴሊማንስ ለማስፈረም መቃረባቸው ተነግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን ለማስፈረም እያደረገ የሚገኘው ንግግር ለስምምነት መቃረቡ ተሰምቷል።

የ 29ዓመቱ አማካይ ዩሪ ቴሊማንስ ማንችስተር ዩናይትድን የመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ተነግሯል።

ቀያዮቹ ሰይጣኖች ተጨዋቹ በአስቶን ቪላ ያለውን የ 3️⃣5️⃣ ሚልዮን ፓውንድ ውል ማፍረሻ ይከፍላሉ።

አሁን ላይ ሁሉም ወገኖች ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ጥረት እያደረጉ መሆኑን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች