ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ይፈልጋል !

ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ማስፈረም ይፈልጋል ! ማንችስተር ዩናይትድ ልምድ ያለው ቁጥር ሁለት ግብ ጠባቂ ለማስፈረም እያፈላለገ እንደሚገኝ ታውቋል። ቀያዮቹ ሰይጣኖች አሁን ላይ የሊድስ ዩናይትዱን ግብ ጠባቂ ካርል ዳርሎው መመልከታቸው ተነግሯል። የ 35ዓመቱ ግብ ጠባቂ ካርል ዳርሎው በዚህ ወር መጨረሻ በክለቡ ያለው ኮንትራት ይጠናቀቃል። ሊድስ ዩናይትድ ግብ ጠባቂውን ማቆየት እንደሚፈልጉ እና አዲስ…


