“ ዩኤፋን አመሰግናለሁ ”

“ ዩኤፋን አመሰግናለሁ ”
ሱማሊያዊው ዳኛ ኦማር አርታን የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ለሰጠው እድል ምስጋናውን አቅርቧል።
በአለም ዋንጫ ወቅት አሜሪካ እንዳይገባ የተከለከለው ኦማር አርታን የአውሮፓ ሱፐር ካፕ እንዲዳኝ መመረጡ አይዘነጋም።
ትላንት ምሽት ጨዋታውን በብቃት የዳኘው ኦማር አርታን “ ዩኤፋን አመሰግናለሁ ህይወቴን የተሻለ አድጋችሁልኛል “ በብሏል።
“ ይሄ የእኔ አለም ዋንጫ ነው “ ሲል ኦማር አርታን ከጨዋታው በወሰደው ኳስ ላይ ፅፎ ታይቷል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe